አሮማ ጤፍ

የእኛ ምርቶች

ስለ እኛ

እኛ የሲዊዘርላንድ እና የኢትዮጵያ ዜጋ ሆነን ጂን ዶሚኒክ እና መዓዛ ሙሉጌታ ልህማን የተባልን ሲሆን በሲዊዘርላንድ ሀገር ጄኔቫ ከተማ እንኖራለን፡፡ መዓዛ ሙሉጌታ ልህማን በአዲስ አበባ ተወልዳ ያደገች ሲሆን የሀበሻ ምግብ አዘገጃጀት ዘዴ የህይወቷ መሰረት እና ባህሏ ነው፡፡ ጂን ደግሞ ለተወሰኑ አመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ሲኖር ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ሲኖር በነበረበት ጊዜ ከኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ጋር ጥሩ ግንኙነት አዳብሯል፡፡ ራእያችን የባህል እሴቶችን በማክበር የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የባህላዊ ምግብ አዘገጃጀት ዘዴ መደገፍ እና ማስተዋወቅ ነው፡፡

injera flatbread

የኢትዮጵያ ጤፍ

በጥሩ ሁኔታ የተፈጨ የጤፍ ዱቄት

ከኢትዮጵያ ደጋማ ቦታዎች በኩራት የተገኘ።
የኛ ጤፍ ለዘላቂ ባህሎች በቁርጠኝነት በአገር ውስጥ አርሶ አደሮች በጥንቃቄ ይመረታል።