Your list is empty, add products to the list to send a request
ቀይ እና ነጭ ጤፋችን በአለም ላይ ተመራጭ ሲሆን በልዩ ጥራት ደረጃ በአለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል፡፡ እነዚህ እህሎች በጥንቃቄ ከኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ከተሰበሰቡ በኋላ ከፍተኛ ጥራት ባለው በፈረንሳይ ሀገር በሚገኝ ወፍጮ ለማስፈጨት ወደ አውሮፓ እንዲገባ ይደረጋል፡፡ ምርቶቻችን ለማዘጋጀት የምናደርገው እያንዳንዱ እርምጃ ውስጥ የአውሮፓ ተመጣጣኝ ምግብ የጥራት ደረጃ እና የኢትዮጵያ ምግብ ጥራት ደረጃ በመከተል እንፈጽማለን፡፡
© 2025 Aroma Impex Sàrl. All rights reserved.